Fana: At a Speed of Life!

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ባሕር ዳር ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በአማራ ክልል እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ለመመልከት ባሕር ዳር ገብተዋል።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ ከፍተኛ የክልሉ ሥራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.