አቶ ጌታቸው ረዳ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከወጣቶች ጋር እየተወያዩ ነው On Mar 6, 2025 293 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ከመቐለ ከተማ ወጣቶች ጋር እየተወያዩ ነው። በውይይት መድረኩ ከመቐለ ከተማ ሁሉም ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ ወጣቶች ተሳትፈዋል፡፡ 293 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint