Fana: At a Speed of Life!

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈተ-ሕይዎት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የሮም ካቶሊክ ቤተክርስቲያን መሪ በሆኑት በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ገለጹ፡፡

ፓትርያርኩ ለመላው የሮማ ካቶሊካዊ መሪዎች እና በመላው ዓለም ላሉ ምእመናን እንዲሁም በኢትዮጵያ ላሉ ካቶሊካውያን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስም ሐዘናቸውን ገልጸዋል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.