Fana: At a Speed of Life!

6ኛው ሴት የሥራ ፈጣሪዎች የንግድ ትርዒትና ኮንፍረንስ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 21 የምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) አባል ሀገራት የሚሳተፉበት ስድስተኛው ሴት የሥራ ፈጣሪዎች የንግድ ትርዒትና ኮንፍረንስ በአዲስ አበባ ተከፍቷል።

የንግድ ትርዒቱን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፣ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)፣ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀመንበር አምባሳደር ሳልማ ማሊካ እና የአፍሪካ ሕብረትና የኮሜሳ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በይፋ አስጀምረዋል።

እንደ ኢዜአ ዘገባ ለሦስት ቀናት በሚቆየው የንግድ ትርዒትና ኮንፍረንስ ላይ፤ ከ200 በላይ ሴት የሥራ ፈጣሪዎች ሥራዎቻቸውንና ምርቶቻቸውን አቅርበዋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.