ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከመምህራን ተወካዮች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ የመምህራን ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፤ ከተለያዩ ዘርፎች ጋር የምናደርገውን ውይይት በመቀጠል ዛሬ ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ መምህራን ጋር የሚነሱ ጉዳዮችን በማዳመጥ እና ለእቅድ ስራችን ግብዓት የሚሆኑ ሃሳቦችን በመውሰድ ውይይት አድርገናል ብለዋል።
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation
Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting
Telegram t.me/fanatelevision
Website www.fanamc.com
TikTok www.tiktok.com/@fana_television
WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29
Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment
Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate
TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment
Amharic Documentary YouTube www.youtube.com/@fanamcdocumentary በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!