Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ35ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡

የኢትዮጵያ ቡናን የማሸነፊያ ግቦች ዲቫይን ዋቹኩዋ እና አማኑኤል አድማሱ አስቆጥረዋል፡፡

ውጤቱን ተከትሎ ኢትዮጵያ ቡና በ59 ነጥብ 2ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ቅዱስ ጊዮርጊስ በ45 ነጥብ 7ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡

ኢትዮጵያ ቡና ከሶስት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ሲመለስ ቅዱስ ጊዮርጊስ በበኩሉ ባለፉት ሶስት ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻለም፡፡

የሊጉ ጨዋታ ሲቀጥል ምሽት 12 ሰዓት ላይ ሻምፒዮኑ ኢትዮጵያ መድን ከ ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡

 

ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

 

YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation

Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting

Telegram t.me/fanatelevision

Website www.fanamc.com

TikTok www.tiktok.com/@fana_television

WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29

Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment

Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate

TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment

Amharic Documentary YouTube www.youtube.com/@fanamcdocumentary በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.