ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሚዲያ ባለሙያዎች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ እና የግል ሚዲያዎች ከተወጣጡ ባለሙያዎች ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ እንደገለጹት÷ ከባለድርሻ አካላት ጋር የሚደረጉ ውይይቶች የመጨረሻ የሆነውን ውይይት በዛሬው ዕለት አካሂደዋል።
በዚህም ከሕዝብ እና የግል ሚዲያዎች ከተወጣጡ ባለሙያዎች ጋር ተካሂዶ በኢንዱስትሪው ያሉ ልዩ ጉዳዮችን እና ተግዳሮቶችን መዳሰሱን ገልጸዋል።
ሚዲያዎች በኢትዮጵያ የልማት ሥራዎች ውስጥ ሕዝብን በማሳወቅ፣ ውይይትን በማዳበር እና ብሔራዊ የእድገት ርምጃን በመደገፍ ቁልፍ ሚና እንዳላቸው አስገንዝበዋል።
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation
Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting
Telegram t.me/fanatelevision
Website www.fanamc.com
TikTok www.tiktok.com/@fana_television
WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29
Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment
Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate
TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment
Amharic Documentary YouTube www.youtube.com/@fanamcdocumentary በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!