Fana: At a Speed of Life!

የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓት ጉባዔ ተሳታፊዎች በመዲናዋ ዘመናዊ የግብርና ምርቶች መሸጫና ማከማቻ ማዕከላትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓት ጉባዔ የሚሳተፉ እንግዶች ኢትዮጵያ በምግብ ትራንስፎርሜሽን እያከናወነቻቸው የሚገኙ ሥራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡

በዚህ መሰረትም ተሳታፊዎች ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ዘመናዊ የግብርና ምርቶች መሸጫና ማከማቻ ማዕከልን እና የወንድራድ ደጃዝማች ቅድመ አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤትን ተመልክተዋል፡፡

የጉባዔው ተሳታፊዎቹ ከጉብኝቱ በተጨማሪ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናውነዋል።

በግዛቸው ግርማዬ

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.