የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ በ2ኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አቀባበል አድርገውላቸዋል።