Fana: At a Speed of Life!

የደስታ ዜና ከዩቶፒያ ቴክኖሎጂ ! ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ አላቹ !

ማስታወቂያ

የደስታ ዜና ከዩቶፒያ ቴክኖሎጂ ! ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ አላቹ !
በቃላችን መስረት 3ኛ ዙር የመኪና ርክክብ በይፋ ተጀምራል !

በዘርፉ ፈር ቀዳጅ የሆነው ድርጅታችን ዩቶፒያ ቴክኖሎጂ ሃላ/የተ/የግ/ማ “የዮቶፕያ ግሪን ሞቢሊቲ ፕሮጀክት” (Utopia Green Mobility) አካል የሆነው እና በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን የመኪና ፍይናንሲንግ ሲስተም “ዮቶፕያ ግሪን ፈንድ” (www.ugmfund.com) በመጠቀም በመኪና ሊዝ ፍይናንሲንግ በዝቅተኛ ቅድመ ክፍያ (900,000 ብር ጀምሮ ) በርካታ ደንበኞችን ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪና ባለቤት ማድረጉን ቀጥሏል፡፡

እንዲሁም የዮቶፕያ ግሪን ፈንድ ሲስተምን በመጠቀም ላለፉት 4 ወራት ለመኪና እቁብ ስትቆጥቡ የከረማችሁ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ አላቹ ! የመኪና እቁብ እጣ እወጣጥ ስነስርአቱ በይፋ የፊታችን ነሀሴ17 ቀን 2017 አ.ም በደማቅ ስነ ስርዓት ይከናወናል፡፡

በእለቱም የመመዝገቢያ እና የ4 ወር መዋጮን ጨምሮ 120,000 ብር ብቻ ከፍሎ የመኪና ባለቤት የሚሆኑ ደንበኖች ይለያሉ ፤ ለአዲስ አመልካቾች ምዝገባው እስከ ነሀሴ 15, 2017 ድረስ መራዘሙን ስንገልጽ በደስታ ነው ፡፡

አድራሻችን ፡- 1. አምባሳደር ሲኒማ ፍትለፊት ከመከላከያ መ/ቤት አጠገብ
2. ቦሌ መድሀኒያለም 7ኛ ፎቅ
3. አዳማ – ጀርመን ሲቲ ማል 1ኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ :- በጥሪ ማእከል 8022
ወይም በ 0975808080 / 0976808080 ይደውሉ !
www.ugmfund.com

ዩቶፒያ ቴክኖሎጂ | ህልሞን እውን ማድረግ !
#Utopia_Technology #Utopia_Green_Mobility
#Utopia_Green_Fund  #Vehicle_Financing
Making Dreams Come True !

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.