የካፈቾ ብሔር ዘመን መለወጫ “ማሽቃሮ” በዓል እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የካፈቾ ብሔር ዘመን መለወጫ “ማሽቃሮ” በዓል በቦንጋ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።
በዓሉ የፌደራልና የክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ የብሔሩ ተወላጆች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ነው እየተከበረ የሚገኘው።
የ”ማሽቃሮ” በዓልን አስመልክቶ በትናንትናው ዕለት በቦንጋ ከተማ የባህል ፌስቲቫል መካሄዱ ይታወሳል።
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation
Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting
Telegram t.me/fanatelevision
Website www.fanamc.com
TikTok www.tiktok.com/@fana_television
WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29
Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment
Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate
TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment
Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!