Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ አንጎላ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በ7ኛው የአፍሪካ እና የአውሮፓ ኅብረቶች የጋራ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አንጎላ ገብተዋል።
ጉባኤው በአንጎላ ዋና ከተማ ሉዋንዳ ከነገ ጀምሮ ለሁለት ቀናት የሚካሄድ ሲሆን የአፍሪካ እና የአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገራት መሪዎችና የተቋማቱ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ይታደማሉ፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.