የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በድምቀት እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በሆሳዕና ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡
“ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ሐሳብ እየተከበረ በሚገኘው በዓል ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ ከፍተኛ የፌዴራል መንግሥት ሥራ ኃላፊዎች፣ የክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች፣ የከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች ተገኝተዋል።
እንዲሁም የክልል፣ የዞንና የተለያዩ መዋቅሮች አመራሮችና ሌሎች እንግዶች በተገኙበት ነው በዓሉ እየተከበረ የሚገኘው።
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation
Facebook FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)
Facebook https://web.facebook.com/fanasport
Facebook WMCC
Telegram t.me/fanatelevision
Website www.fanamc.com
TikTok www.tiktok.com/@fana_television
WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29
Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment
TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment
Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!