Fana: At a Speed of Life!

4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታ‎ በአንጎላው ኖቬምበር 11 ስታዲየም የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል።

‎ከሳምንት በፊት በአንጎላ ሉዋንዳ ጅማሮውን ባደረገው ውድድር 54 ሀገራት ተሳታፊ ይሆናሉ።

በውድድሩ ላይ ኢትዮጵያ እስካሁን 6 የወርቅ፣ 4 የብር እና 4 የነሃስ ሜዳሊያዎችን በማስመዝገብ በውጤታማነት ቀጥላለች።

‎ኢትዮጵያ በዛሬው ዕለት በሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር በሀና ነጋሳ፣ በ800 ሜትር ደግሞ በመርጋ ሂካ እና በ5 ሺህ ሜትር የእርምጃ ውድድር በህይወት አምባው ተጨማሪ የወርቅ ሜዳሊያዎችን አግኝታለች፡፡

‎በሙባረክ ፋንታው

ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation

Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting

Facebook https://web.facebook.com/fanasport

Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate

Telegram t.me/fanatelevision

Website www.fanamc.com

TikTok www.tiktok.com/@fana_television

WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29

Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment

TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment

Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.