ሰንደርላንድ እና ሊድስ ዩናይትድ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ18ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሰንደርላንድ እና ሊድስ ዩናይትድ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል።
ዛሬ 11፡00 ላይ በተካሄደው ጨዋታ ሳይሞን አዲንግራ የሰንደርላንድን ግብ ሲያስቆጥር ካልቨርት ሉዊን የሊድስ ዩናይትድን ግብ ከመረብ አገናኝቷል።
የሊጉ መርሐ ግብር ቀጥሎ ሲካሄድ ምሽት 1:30 ላይ ክሪስታል ፓላስ እና ቶተንሃም ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation
Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting
Facebook https://web.facebook.com/fanasport
Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate
Telegram t.me/fanatelevision
Website www.fanamc.com
TikTok www.tiktok.com/@fana_television
WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29
Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment
TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment
Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!