መቐለ 70 እንደርታና ቅዱስ ጊዮርጊስ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ12ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር መቐለ 70 እንደርታ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡
ምሽት 12 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ተመስገን ተስፋዬ የመቐለ 70 እንደርታን ግብ ሲያስቆጥር አቤል ያለው የቅዱስ ጊዮርጊስን ግብ ከመረብ አሳርፏል።
ቀደም ብለው በተካሄዱ የሊጉ ጨዋታዎች ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከባሕር ዳር ከተማ እንዲሁም ወላይታ ድቻ ከአርባምንጭ ከተማ ያደረጉት ጨዋታ ያለምንም ግብ ተጠናቅቋል፡፡
ቀን 7 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ደግሞ ፋሲል ከነማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation
Facebook FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)
Facebook https://web.facebook.com/fanasport
Facebook WMCC
Telegram t.me/fanatelevision
Website www.fanamc.com
TikTok www.tiktok.com/@fana_television
WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29
Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment
TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment
Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!