ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የኢትዮ- ጂቡቲ ባቡር ዋና መሥሪያ ቤትን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮ- ጂቡቲ ባቡር ዋና መሥሪያ ቤትን ጎብኝተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት በኢትዮ- ጂቡቲ ባቡር ዋና መሥሪያ ቤት ምልከታ ማድረጋቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት መረጃ አመላክቷል።
ጽ/ቤቱ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባሰፈረው መረጃ ÷ እሑድን በሥራ ላይ ፤ እድገት እንደ ባቡሩ ለእረፍት ቀን አይቆምምና ሲል ገልጿል።