Fana: At a Speed of Life!

ነገሌ አርሲ ምድረ ገነት ሽረን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ነገሌ አርሲ ምድረ ገነት ሽረን 1 ለ 0 አሸንፏል።

በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የነገሌ አርሲን ማሸነፊያ ግብ ከቤ ብዙነህ አስቆጥሯል።

የሊጉ ጨዋታ ቀጥሎ ሲካሄድ በተመሳሳይ ስታዲየም ቀን 10 ሰዓት ላይ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ እና አዳማ ከተማ ይገናኛሉ።

በተመሳሳይ ሰዓት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ሲዳማ ቡና ከአርባምንጭ ከተማ ጋር ይጫወታል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.