Fana: At a Speed of Life!

በሜክሲኮ ግማሽ ማራቶን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሜክሲኮ ጓዋዳላሀራ የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ ድል ቀንቷቸዋል፡፡

በወንዶች ግማሽ ማራቶን አትሌት ገመቹ ዲዳ ርቀቱን 1 ሰዓት 3 ደቂቃ ከ38 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ቀዳሚ ሆኗል፡፡

በሴቶች ምድብ ደግሞ ኮሎሌ መካሹ 1 ሰዓት 12 ደቂቃ ከ49 ሰከንድ በመሆነ ሰዓት በመግባት ውድድሩን በአንደኝነት አጠናቅቃለች፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.