Fana: At a Speed of Life!

ባሕር ዳር ከተማ የተስፋ ጀምበርን ወደ ተጨባጭ የልማት ፍሬዎች እየቀየረች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባሕር ዳር ከተማ የተስፋ ጀምበርን ወደ ተጨባጭ የልማት ፍሬዎች እየቀየረች ትገኛለች አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባሕር ዳር ከተማ የገቡ ሲሆን÷ በቆይታቸውም በከተማዋ የልማት ስራዎችን እንደሚጎበኙ እና የተጠናቀቁትን እንደሚመርቁ ይጠበቃል።

በጉብኝቱ ላይ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን እና የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማሕበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ተካትተዋል።

በለይኩን ዓለም

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.