Fana: At a Speed of Life!

አዲስ አበባ ለትውልድ የምትመች ከተማ ሆናለች – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ የለውጥ ህልሞቻችንን በትጋት በማሳካት ለትውልድ የምትመች ከተማ ሆናለች አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስላለፉት መልዕክት÷በመዲናችን አዲስ አበባ የተከናወነው እና ዓለምን ያስደመመ ለውጥ በብዕር ተከትቦ፣ ለታሪክ ማጣቀሻነት በሚበቃ መልኩ የቀረበበትንና በዓለም አቀፍ ምሁራን የተዘጋጀውን ድንቅ መጽሐፍ በደማቅ ሥነ ሥርዓት መርቀናል ብለዋል።

መጽሐፉ የሁላችንም ታሪክ ነው ያሉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ÷ እናንብበው፣ የለውጥና የስኬት ታሪካችንንም ለዓለም እናጋራ ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.