የኮፕ32-ኢትዮጵያ ጉባኤ ይፋዊ ዲጂታል ገጾች ይፋ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኢትዮጵያ የምታዘጋጀውን ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉባዔ (ኮፕ32) ይፋዊ ዲጂታል ገጾች ይፋ አድርጓል፡፡
ጽ/ቤቱ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባስተላለፈው መልዕክት፥ ለጉባኤው የተከፈቱ ይፋዊ የድረ ገጽና ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን በመከታተል ትክክለኛ፣ የተረጋገጠና ወቅታዊ መረጃዎችን ማግኘት እንደሚቻል አመልክቷል፡፡
ኢትዮጵያ ይህን ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉባዔ ለማዘጋጀት የምታደርገው ጉዞ አካል ይሁኑ ሲል ጥሪ አቅርቧል፡፡
ሕብረተሰቡ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ብቸኛ ይፋዊ የኮፕ32-ኢትዮጵያ ገጾችን በመከታተል በተመሳሳይ ስያሜዎች ከተከፈቱ ሀሰተኛ ገጾች እንዲጠነቀቅ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አሳስቧል፡፡
አማርኛ፡
•ፊስቡክ አማርኛ: https://web.facebook.com/cop32ethiopiaamharic/
•ቴሌግራም: https://t.me/cop32ethiopia
እንግሊዘኛ፡
•ድህረ ገጽ: https://cop32ethiopia.et/
•ሳብስታክ: https://substack.com/@cop32ethiopia?utm_source=share…
•ትሬንድስ: https://www.threads.com/@cop32ethiopia
•X: https://x.com/cop32ethiopia
•ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/cop32ethiopia?igsh=MWM2NnVmOGQ0amQ3aw==
•ፌስቡክ እንግሊዘኛ: https://web.facebook.com/cop32ethiopia/
•ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@cop32ethiopiaofficial?_r=1…
•ዩቱብ: https://www.youtube.com/@COP32Ethiopia
•ሊንክዲን: https://www.linkedin.com/company/cop32ethiopia/
•ፍሊከር: https://www.flickr.com/photos/cop32ethiopia/
#COP32 #COP32Ethiopia