Fana: At a Speed of Life!

አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በአርሰናል ውላቸውን አራዘሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ስፔናዊው አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በአርሰናል የሚያቆያቸውን አዲስ የረጅም ጊዜ ውል ተፈራርመዋል፡፡
አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በአዲሱ ውላቸው መሰረት በመድፈኞቹ ቤት እስከ ፈረንጆቹ 2030 ድረስ የሚቆዩ ይሆናል፡፡
የ44 ዓመቱ አሰልጣኝ አርሰናል ከ22 ዓመታት በኋላ የሊጉን ዋንጫ እንዲያሳካ ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.