Fana: At a Speed of Life!

119ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) 119ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን በድምቀት እየተከበረ ይገኛል፡፡
119ኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ቀን “የድል ሠራዊት” በሚል መሪ ሀሳብ በጦር ኃይሎች ጠቅላይ መምሪያ እየተከበረ ነው፡፡
በክብረ በዓሉ ላይ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች፣ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች፣ የወዳጅ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች እና ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተዋል
።
እንኳን ለ119ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን በሰላም አደረሳችሁ!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.