Fana: At a Speed of Life!

ምርጫ ቦርድ ለ“ሹም ተምቤን ፓርቲ” ሕጋዊ ክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ“ሹም ተምቤን ፓርቲ (ሹ.ተ.ፓ)” ሕጋዊ ክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ የምሥክር ወረቀት ሰጥቷል፡፡
ቦርዱ በዐዋጁ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለ“ሹም ተምቤን ፓርቲ” ሕጋዊ ክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ የምሥክር ወረቀት መስጠቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መረጃ ያመላክታል፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.