Fana: At a Speed of Life!

የትግራይ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ተመሠረተ ‎

‎አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ 19 የፖለቲካ ፓርቲዎችን ያቀፈ የትግራይ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በይፋ ተመሥርቷል።
‎
‎በምሥረታ መድረኩ ላይ የአምስት ፓርቲዎች አመራሮች የምክር ቤቱ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ሆነው ተመርጠዋል።

በዚህም መሠረት ‎አቶ ዓምዶም ገብረሥላሴ ሰብሳቢ፣

አቶ ብርሃነ ገብረጻድቅ ምክትል ሰብሳቢ፣
‎
‎አቶ ከበደ አሰፋ ደግሞ የምክር ቤቱ ጸሐፊ ሆነው ተመርጠዋል።
‎
‎አቶ ሀፍቱ ኪሮስ እና አቶ ጉዕሽ ጊደይ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ሆነው ተመርጠዋል።

በአሸናፊ ሽብሩ

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.