አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ በተመድ በግጭት ቀጠና ውስጥ ያሉ ህጻናት ልዩ ተወካይ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት ምንግስታት ድርጅት የኦትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ በተመድ በግጭት ቀጠና ውስጥ ያሉ ህጻናት ልዩ ተወካይ ቨርጂኒያ ጋምባ ጋር ተወያዩ፡፡
በውይይታቸው ወቅትም በትግራይ ክልል ስላለው የሰብአዊ ድጋፍ ለልዩ ተወካይዋ ገለጻ ማድረጋቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ከዚህ ባለፈም በህወሓት በኩል ህጻናትን ለጦር የመመልመልና ህጻናት ወታደሮችን የመጠቀም ጉዳይን በተመለከተም አንስተዋል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!