ጠ/ሚ ዐቢይ የፈረንጆቹን አዲስ አመት አስመልክተው መልካም ምኞታቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “ለወዳጆቻችን እና ለአጋሮቻችን ሁሉ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ” ሲሉ መልዕክት አስተላለፉ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት 2021 ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ተስፋ እና ጥብዐት እንዲያመጣ ምኞታቸውን ገልጸዋል።
ሃገራት አዲሱን የፈረንጆች አመት ከትናንት ጀምሮ ተቀብለዋል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!