Fana: At a Speed of Life!

ሁለት መቶ ዘጠና ሶስት ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለት መቶ ዘጠና ሶስት ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ።

ዛሬ ጥር 18 ቀን 2013 ዓ.ም ሁለት መቶ ዘጠና ሶስት  ኢትዮጵያዊያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል።

በዛሬ ዕለት ወደ አገር ቤት የተመለሱት ዜጎች ሁሉም ወንወዶች መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አስታውቋል።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይረክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል አድርገዋል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.