Fana: At a Speed of Life!

በሱሉልታ ወረዳ የደርባ ከተማና የአካባቢዋ ነዋሪዎች ኦነግ ሸኔን አወገዙ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በፊንፊኔ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ሱሉልታ ወረዳ ነዋሪዎች ኦነግ ሸኔን አወገዙ፡፡

በሱሉልታ ወረዳ የደርባ ከተማና የአካባቢዋ ነዋሪዎች ባካሄዱት ሰልፍ ኦነግ ሸኔን አውግዘዋል፡፡

ሰልፈኞቹ የተለያዩ መፈክሮችን ይዘው የወጡ ሲሆን የቡድኑን ህገወጥ ድርጊት አውግዘዋል፡፡

ሰላማችንን በማስጠበቅ የልማት ስራዎቻችንን ለማሳለጥ አካባቢያችን በንቃት እንጠብቃለን ሲሉም ተደምጠዋል፡፡

ኦነግ ሸኔ የሰላም ስጋት መሆኑንም አንስተዋል፡፡

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.