Fana: At a Speed of Life!

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ዲላ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ከ3 ሺህ 500 በላይ ተማሪዎቹን አስመርቋል።
ዩኒቨርሲቲው ዛሬ ተማሪዎችን ያስመረቀው ለ21ኛ ጊዜ ሲሆን ተመራቂዎች በኮሮና ቫይረስ የተቋረጠውን የማካካሻ ትምህርት ወስደው ያጠናቀቁ መሆናቸውም ተጠቁሟል።
በምረቃው ሥነ-ሥርዓት በደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባበሪና የባህል ቱሪዘም ቢሮ ሃላፊ አቶ ሃይለማሪያም ተስፋዬን ጨምሮ የዩኒቨርሲቲው የቦርድ አባላትና ሌሎች እንግዶች መታደማቸውን ኢዜአ ዘግቧል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.