Fana: At a Speed of Life!

ለአቶ ተመስገን ጥሩነህ የአሽኛኘት ፕሮግራም ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ ቀን 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ለቀድሞው የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ለአሁኑ የኢትዮጵያ ብሄራዊ የመረጃ ናደህንነት ሀላፊ ዋና ዳይሬክተር ለአቶ ተመስገን ጥሩነህ በአማራ ክልል መንግስት አሽኛኘት ተደርጎላቸዋል
በሽኝት ፕሮግራሙ ላይ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙህመድ ፣የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች ህዝቦች ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ፣የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ፣የትግራይ ክልል ጊዜአዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ፣የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሙዱ ኡጁሉ ፣የአፋር ክልል ምክትል ርዕስ መስተዳድር አቶ ኤሉማ አቡበከር እንዲሁም የቤኔሻንጉል ጉምዝ ክልል አፈጉባዔ እና ሌሎችም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

በናትናኤል ጥጋቡ

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.