Fana: At a Speed of Life!

ተጨማሪ 734 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 106 ሰዎች አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ6 ሺህ 216 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 734 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።

ሚኒስትሯ 106 ሰዎች ከቫይረሱ ያገገሙ ሲሆን ይህን ተከትሎም 122 ሺህ 968 መድረሱን አስታውቀዋል።

የ10 ሰዎች ህይወት በቫይረሱ ሳቢያ ሲያልፍ እስካሁን 2 ሺህ 103 ሰዎች በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት ተዳርገዋል።

230 ሰዎች ደግሞ በፅኑ ህክምናላይ ይገኛሉ ተብሏል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.