Fana: At a Speed of Life!

ተጨማሪ 749 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 254 ሰዎች አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ6 ሺህ 2 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ  749 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።

በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 140 ሺህ 257 ደርሷል።

በሌላ በኩል 254 ሰዎች ከቫይረሱ ሲያገግሙ በአጠቃላይ 124 ሺህ242 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል።

በተያያዘም በትናንትናው እለት የአራት ሰዎች ህይወት በቫይረሱ ሳቢያ ያለፈ ሲሆን፥ ይህን ተከትሎም 2 ሺህ 126 ሰዎች እስካሁን በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት ተዳርገዋል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.