Fana: At a Speed of Life!

17 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ዞን የኦሮሚያ ልዩ ፖሊስ 17 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ መውሰዱንና ሶስት ታጣቂዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ፡፡

ከታጣቂዎቹ በተጨማሪም የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች መያዙን ከኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.