Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች የፅዳት ዘመቻ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ የተለያዩ ከተሞች የፅዳት ዘመቻ ተካሄደ፡፡

የዜግነት አገልግሎት የፅዳት ዘመቻው ዛሬ ከጠዋቱ 12፡00 ጀምሮ በተለያዩ የዞንና የወረዳ ከተሞች መፈፀሙ ተገልጿል፡፡

በኦሮሚያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ አቶ አዲሱ አረጋ በማህበራዊ የትስስር ገፃቸው እንዳታወቁት የፅዳት ዘመቻው በሁሉም የኦሮሚያ ከተሞች ተካሂዷል፡፡

አቶ አዲሱ የአካባቢን ፅዳት መጠበቅ ዘመናዊነት መሆንን በመግለፅ ተሳታፊዎቹን በሙሉ አመስግነዋል፡፡

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት መተግበሪያን https://play.google.com/store/apps/details?id=com.companyname.FanaAm በስልክዎ በመጫን ቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት፣ ኤፍኤም 98.1 እና ብሄራዊ ሬዲዮን ይከታተሉ፡፡ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ፡፡

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.