የአዋሽ ፏፏቴዎች እና የበሰቃ ሐይቅ የመልማት ዐቅም ያላቸው ያልተነኩ ጸጋዎቻችን ናቸው -ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መሬቶቻችን ታላቅ ሀብት የታጨቀባቸው ናቸው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ።
ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ሀብቶቻችንን ልናለማቸው ከተጋን ለብዙኃን መተዳደሪያን ያተርፋሉ ሲሉም ገልፀዋል።
የአዋሽ ፏፏቴዎች እና የበሰቃ ሐይቅ በዙሪያቸው ያሉትን ማኅበረሰቦች ኑሮ ከፍ የማድረግ ዐቅም ያላቸው ነገር ግን ያልተነኩ ጸጋዎቻችን ናቸውም ብለዋል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት መተግበሪያን https://play.google.com/store/apps/details… በስልክዎ በመጫን ቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት፣ ኤፍኤም 98.1 እና ብሄራዊ ሬዲዮን ይከታተሉ፡፡ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!