Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮ-አሜሪካን ግንኙነት የሚያጠናክር ተቋም ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና አሜሪካን ግንኙነት ያጠናክራል የተባለው የኢትዮ-አሜሪካ የህዝብ ጉዳዮች ተቋም ተመሰረተ፡፡
በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ ተቋሙ የኢትዮጵያ ዳያስፖራን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው አስታውቀዋል፡፡
እንዲሁም የኢትዮ አሜሪካን ግኑኝነት ለማጠናከር እንደሚያግዝ እምነታቸው መሆኑን ገልፀው ተቋሙን ላቋቋሙ የሲቪክ ማህበራት መሪዎችና ለሌሎች ምስጋና አቅርበዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.