Fana: At a Speed of Life!

በህገ ወጥ መንገድ ሲሰሩ የነበሩ የጥበቃ አገልግሎት እና የሀገር ውስጥ ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች ታገዱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገወጥ መንገድ ሲሰሩ የነበሩ 14 የጥበቃ አገልግሎት እና የሀገር ውስጥ ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች መታገዳቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታውቋል፡፡

ቢሮው ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን ባካሄደው የኢንፔክሽን ስራ ነው 14 በህገወጥ መንገድ ሲሰሩ የነበሩ የጥበቃ አገልግሎት እና የሀገር ውስጥ ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎችን ያገደው፡፡

በዚህ መሠረት ፦

1.ስብሀቱና ልጆቹ የን/አስ/እና የጥበቃ አገልግሎት ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር -የካ ክፍለ ከተማ
2.አጋር የጥበቃ አገልግሎት ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
-የካ ክፍለ ከተማ
3.ዋልታ የጥበቃ የስዉ ኃይልና ኮሚሽን ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
-ቂርቆስ ክፍለ ከተማ
4.አትላስ ጠቅላላ አገልግሎት ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር-ቂርቆስ ክፍለ ከተማ
5.ሴፍ የጥበቃ አገልግሎት ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር -ቂርቆስ ክፍለ ከተማ
6.ንስር የጥበቃና የፅዳት አገልግሎት ሰጪ ድርጅት ቦሌ ክፍለ ከተማ
7.ሰላም ሴኩሪቲ ሶሉቲ ሶሉሽን ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር- የካ ክፍለ ከተማ
8 .ሀይሌ ተክላይና ጓደኞቹ የጥበቃ አገልግሎት ህ/ሽ/ማህበር የካ ክፍለ ከተማ
9.ክፍሌ ጎሳዮ ሀጎስ እና ወ/ገብርኤል ህ/ሽ/ማህበር -የካ ክፍለ ከተማ
10.ደመላሽ ሀፍቱ እና ጓደኞቻቸዉ የጥበቃ አገልግሎት ህ/ሽ/ማህበር የካ ክፍለ ከተማ
11.ጎህ የጥበቃ አገልግሎት ኃ/የተ/የግል ማህበር ቂርቆስ ክፍለ ከተማ
12.ዮናስ ሮዛ እና መብርሂት የጥበቃ አገልግሎት ህ/ሽ/ማህበር ቂርቆስ ክፍለ ከተማ
13.ሃየሎም እና ብርሃኔ የጥበቃ አገልግሎት ህ/ሽ/ማህበር ቂርቆስ ክፍለ ከተማ
14.ህሉፍና ሃለፎም የጥበቃ አገ/ህ/ሽ/ማህበር የካ ክፍለ ከተማ መታገዳቸውን ከአዲስ አበባ ፕሬስ ሴክሬታሪያት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.