ከሳዑዲ አረቢያ 2 ሺህ 521 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳዑዲ አረቢያ 2 ሺህ 521 ዜጎች ወደ አገራቸው መመለሳቸው ተገልጿል።
በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎች ወደ አገራቸው ለመመለስ የተቀናጀ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ይታወቃል።
በዚህ መሰረትም በትናትናው ዕለት 2 ሺህ 521 ዜጎች ወደ አገራቸው እንዲመለሱ መደረጉን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!