በጁባ የሚገኘው የ15ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ አባላት ለአቅመ ደካማ የህብረተሰብ ክፍሎች ሰብዓዊ ድጋፍ አደረጉ
በድገፍ አሰጣጥ ፕሮግራሙ ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የሻለቃው ምክትል አዛዥ ለአስተዳዳር ሌተናል ኮሎኔል ጠይቅ ዘመን ÷ ድጋፉ ከአካባቢው ማህበረሰብ ተወካዮች ጋር በመነጋገር በችግር የተጎዱ የማህበረሰብ ክፍሎችን ለማገዝ አላማ ያደረገ መሆኑን ገልፀዋል ።