አየር ሃይል ያሰለጠናቸውን ምልምል ወታደሮች አስመረቀ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዴሪ አየር ሃይል ያሰለጠናቸውን ምልምል ወታደሮች አስመረቀ።
ተመራቂ ምልምል ወታደሮቹ ከነገ ጀምሮ የበረራ ፣ የጥገና እና የቴክኒሻን ትምህርቶች ወደሚያገኙባቸው ተቋማት እንደሚገቡ ከመከላከያ ሰራዊት የፌስ ቡክ ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!