የሱዳንን ዋና መስመር በመቆጣጠር ኮሪደሩን ለማስከፈት የተመኘው ጠላት አጠቃላይ ህልሙ መክኗል – ብርጋዴር ጀኔራል ናስር አባዲጋ
አሸባሪው ህውሓት በቲሃ በኩል ቁጥሩ ከ1 ሺህ 200 እስከ 1 ሺህ 400 የሚጠጋ ኃይል አስርጎ በአራት አቅጣጫ ጦርነት በመክፈት በሽንፋ-ጭልጋ- ትክልድንጋይ አድርጎ ጎንደርን በመቆጣጠር አዲስ አበባ የመግባት ዕቅድ እንደነበረው ጠቅሰው÷ ይህ ከንቱ ህልሙ እንደመከነበት ዋና አዛዡ ገልፀዋል።
በምናለ አየነው