Fana: At a Speed of Life!

አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ድምፃቸውን ሰጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሠ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በደገሀቡር ከተማ ምርጫ ጣቢያ 4 በመገኘትድምፃቸውን ሰጡ።
አቶ ሙስጠፌ ይህ ምርጫ አሸናፊው አካል የህዝቡን አደራ የሚሸከምበት ጊዜ ነው ብለዋል ሲል የዘገበው የክልሉ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት ነው፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.