Fana: At a Speed of Life!

የሶማሌ ክልል ህዝብ በብዙ ፈተናዎች አልፎ ዛሬ የክልሉን መንግሥት መመስረት መቻሉን አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት አመታት አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የሶማሌ ክልልን ፖለቲካ ከጅግጅጋ ወደ አዲስ አበባ መውሰድ ችለዋል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሠ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡
የኦሮሞና የሶማሌ ህዝብ በተጨባጭ ወንድማማች ህዝብ ናቸው ብለዋል፡፡
የሶማሌ ክልል ህዝብ አዲስ ከሚመሠረተው የክልሉ መንግሥት ጋር በጋራ በመስራት ወደ አዲስ ምዕራፍ የምናደርገው ጉዞ እውን እንደሚያደርግ አምናለሁ ብለዋል ሲል የሶማሌ ክልል ብዙኃን መገናኛ ድርጅት ዘግቧል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.