Fana: At a Speed of Life!

በአዳማ ከተማ በ100 ሚሊየን ብር የተገነባው ዘመናዊ ሆስፒታል ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ በ100 ሚሊየን ብር የተገነባው ሙሴ ዘመናዊ ሆስፒታል ተመረቀ።
ሆስፒታሉ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ እና የኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶክተር መንግስቱ በቀለን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት ነው የተመረቀው።
 
የሆስፒታሉ ባለቤት ዶክተር ዳግም አሰፋ ሆስፒታሉ ለአካባቢው ማህበረሰብ የጠቅላላ ህክምና አገልግሎት እንደሚሰጥ ተናግረዋል።
ከዚህ ባለፈም የህክምና አገልግሎት ጥራትን ለማሻሻል እንደሚረዳ መግለጻቸውን ኦ ቢ ኤን ዘግቧል።
 
 
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.