Fana: At a Speed of Life!

የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በዛሬው እለት በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ ውይይት አካሂዷል።

ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴው በዛሬው እለት ባካሄደው ስብሰባ የተለያዩ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ስብሰባውን ማጠናቀቁን ከብልጽግና ፓርቲ የፌስቡክ ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

አካባቢዎን ይጠብቁ!

ወደ ግንባር ይዝመቱ!

መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.