በሁለቱም ግንባር እናሸንፋለን – ኢንጂነር ታከለ ኡማ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁለቱም ግንባር እናሸንፋለን ሲሉ የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክት አስላልፈዋል።
ኢንጅነር ታከለ እንዳሉት ÷ በአንድ በኩል በሀገር ሕልውና ላይ የተቃጣውን የጦርነት ግንባር ፤ በሌላ በኩል ደግሞ ከዚህ ጋር ተያይዞ የሚመጣውን የኢኮኖሚ ተፅዕኖ በሃላፊነት እና በአገራዊ አንድነት አሸንፈን እናልፈዋለን።
ኢትዮጵያን የማቆየት የሁላችንም ሀላፊነት መሆኑንም ሚኒስትሩ አስገንዝበዋል።
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!