እኛ መስዋዕት ሆነን የኢትዮጵያን ሕዝብ አንገት ቀና ካላደረግን መጪው ትውልድ አንገቱ እንደተሰበረ ይቀራል – አቶ መላኩ አለበል
አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እኛ መስዋዕት ሆነን የኢትዮጵያን ሕዝብ አንገት ቀና ካላደረግን መጪው ትውልድ አንገቱ እንደተሰበረ ይቀራል ሲሉ የኢንደስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገለጹ፡፡
ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ÷ የምንዘምተውም በእኛ ትውልድ በፍፁም ይህ እንዲሆን ባለመፍቀድ እንደሆነ አመላክተዋል፡፡
አክለውም ከአባቶቻችን የወረስነው “ተመልከት አላማህን ተከተል አለቃህን” ነውም ብለዋል፡፡
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!