Fana: At a Speed of Life!

ፈረንሳይ በቦረና በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል ከ1 ሚሊየን ዩሮ በላይ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ በኦሮሚያ ክልል በቦረና አካባቢ በድርቅ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች 1 ሚሊየን 76 ሺህ 687 ዩሮ ድጋፍ አድርጋለች።
 
እርዳታው በአካባቢው በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ችግር ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ለመታደግ የተጀመረውን ስራ እንደሚያግዝ በኢትዮጵያ ከፈረንሳይ ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
 
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.